ግልጽነት
ግልጽ የአፓርትመንቶች ዝርዝር እና የተረጋገጠ መረጃ።

ስለ እኛ
ጀም ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ ያሉ የተመረጡ ሪልስቴት ቤቶችን በመያዝ የግንባታ ሂደትን ይከታተላል እንዲሁም የሽያጭ ሰነዶችን ያደራጃል ፣ ከመጀመሪያ እስከ ትክክለኛው ምርጫ ። ጀም ጋር ቤት መግዛት ግልጽ እና ቀላል ነው።
ተልዕኳችን የተለያዩ ታማኝ በሆኑ ሪልስቴት ገንቢዎች የተገነቡ ጥራት ያላቸው የቤት ምርጫዎችን በማቅረብ ጊዜዎን ቆጥበን የቤት ግዥን ቀላል እና ግልጽ ማድረግ ነው።
ግልጽ የአፓርትመንቶች ዝርዝር እና የተረጋገጠ መረጃ።
የቤትዎን የግንባታ ሂደት በየጊዜው ይከታተሉ።
የተፈረሙ የግዢ ስምምነቶችዎን እና የክፍያ ደረሰኞችዎን በግል ፖርታልዎ በማንኛውም ጊዜ ይመልከቱ።
ንብረትዎን ከመምረጥ ጀምሮ ቁልፍዎን እስከሚረከቡ ድረስ ከጎንዎ ነን።
ወረቀቱ ከተፈረመ በኋላም የሚቀጥል ድጋፍ።
የግንባታውን ሂደት በየጊዜው በፎቶ እና በፊዲዮ ማስረጃ ይደርስዎታል። ስለዚህ ቤትዎን ያሉበት ቦታ ሆነው መከታተል ይችላሉ።
የተፈረሙ የግዢ ስምምነቶችዎን እና የክፍያ ደረሰኞችዎን በግል ፖርታልዎ በማንኛውም ጊዜ መመልከት ይችላሉ።
ቤትዎን ከመምረጥ ጀምሮ ቁልፍዎን እስከሚረከቡ ድረስ ከጎንዎ ነን።
ቢሮአችን በ Palm Building, CMC, Addis Ababa, Ethiopia ነው — አስቀድመው ይደውሉ፤ ዝርዝሮችን ለእርስዎ ዝግጁ እናደርጋለን።
ያሉንን ቤቶች ይመልከቱ፣ ወይም የሚፈልጉትን ይንገሩን እና እንመልስልዎታለን።